2 ጢሞቴዎስ 4:7-8

2 ጢሞቴዎስ 4:7-8 NASV

መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ፤ ሩጫውን ጨርሻለሁ፤ ሃይማኖትንም ጠብቄአለሁ። ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፤ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ በዚያ ቀን ለእኔ ይሰጠኛል፤ ደግሞም ለእኔ ብቻ ሳይሆን፣ የርሱን መገለጥ ለናፈቁ ሁሉ ነው።

ከ 2 ጢሞቴዎስ 4:7-8ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች