2 ዜና መዋዕል 33:22

2 ዜና መዋዕል 33:22 NASV

አባቱ ምናሴ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ፤ አሞንም ምናሴ ለሠራቸው ጣዖታት ሁሉ ሠዋ፤ አመለካቸውም።