1 ጢሞቴዎስ 2:8

1 ጢሞቴዎስ 2:8 NASV

እንግዲህ ወንዶች በሁሉም ቦታ ያለ ቍጣና ያለ ክርክር የተቀደሱ እጆቻቸውን ወደ ላይ በማንሣት እንዲጸልዩ እፈልጋለሁ።