1 ጴጥሮስ 2:24-25

1 ጴጥሮስ 2:24-25 NASV

ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኀጢአታችንን በዕንጨት መስቀል ላይ ተሸከመ፤ በርሱ ቍስል እናንተ ተፈውሳችኋል። ቀድሞ እንደ ጠፉ በጎች ትቅበዘበዙ ነበር፤ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።

ከ 1 ጴጥሮስ 2:24-25ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች