1 ጴጥሮስ 1:6-7

1 ጴጥሮስ 1:6-7 NASV

አሁን በብዙ ዐይነት ፈተና ውስጥ ሆናችሁ ለጥቂት ጊዜ መከራን ብትቀበሉም እንኳ በዚህ እጅግ ደስ ይላችኋል። እነዚህ ነገሮች በእናንተ ላይ የደረሱት፣ በእሳት ተፈትኖ ቢጠራም፣ ጠፊ ከሆነው ወርቅ ይልቅ እጅግ የከበረው እምነታችሁ፣ እውነተኛ መሆኑ እንዲረጋገጥና ኢየሱስ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ ምስጋናን፣ ክብርንና ውዳሴን እንዲያስገኝላችሁ ነው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ 1 ጴጥሮስ 1:6-7ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች