1 ዮሐንስ 4:18-19

1 ዮሐንስ 4:18-19 NASV

በፍቅር ፍርሀት የለም፤ ፍጹም ፍቅር ግን ፍርሀትን አውጥቶ ይጥላል፤ ፍርሀት ከቅጣት ጋራ የተያያዘ ነውና። የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም። እርሱ አስቀድሞ ወድዶናልና እኛ እንወድደዋለን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}