1 ዮሐንስ 2:4

1 ዮሐንስ 2:4 NASV

“እርሱን ዐውቃለሁ” እያለ ትእዛዞቹንም የማይፈጽም ግን ሐሰተኛ ነው፤ እውነቱም በርሱ ውስጥ የለም።