1 ቆሮንቶስ 4:13

1 ቆሮንቶስ 4:13 NASV

ስማችንን ሲያጠፉ መልካም እንመልሳለን፤ እስከ አሁንም ድረስ የዓለም ጕድፍ፣ የምድር ጥራጊ ሆነናል።