1 ቆሮንቶስ 4:1-2

1 ቆሮንቶስ 4:1-2 NASV

እንግዲህ ሰው ሁሉ እኛን እንደ ክርስቶስ አገልጋዮችና እንደ እግዚአብሔር ምስጢር ባለዐደራዎች ሊቈጥረን ይገባል። ባለዐደራዎችም ታማኝ ሆነው መገኘት አለባቸው።