1 ቆሮንቶስ 4:1

1 ቆሮንቶስ 4:1 NASV

እንግዲህ ሰው ሁሉ እኛን እንደ ክርስቶስ አገልጋዮችና እንደ እግዚአብሔር ምስጢር ባለዐደራዎች ሊቈጥረን ይገባል።