1 ቆሮንቶስ 12:18-19

1 ቆሮንቶስ 12:18-19 NASV

ነገር ግን እግዚአብሔር እንደ ወደደ እያንዳንዱን በአካል ውስጥ መድቧል። ሁሉም አንድ ብልት ቢሆን ኖሮ አካል ከየት ይገኝ ነበር?