1 ቆሮንቶስ 11:1-2

1 ቆሮንቶስ 11:1-2 NASV

እኔ የክርስቶስን ምሳሌ እንደምከተል እናንተም የእኔን ተከተሉ። በሁሉም ነገር ስለምታስቡልኝና ከእኔ የተቀበላችሁትን ትምህርት አጥብቃችሁ ስለ ያዛችሁ አመሰግናችኋለሁ።