1 ቆሮንቶስ 10:13-14

1 ቆሮንቶስ 10:13-14 NASV

በሰዎች ሁሉ ላይ ከደረሰው የተለየ ፈተና አልደረሰባችሁም፤ እግዚአብሔር ታማኝ ነው፤ ስለዚህ ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አይተዋችሁም፤ ነገር ግን በምትፈተኑበት ጊዜ ፈተናውን መታገሥ እንድትችሉ፣ መውጫ መንገዱን ያዘጋጅላችኋል። ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ፤ ከጣዖት አምልኮ ሽሹ።