1
መጽሐፈ ምሳሌ 7:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ፥ ሕጌንም እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቅ፥ በጣቶችህ እሰራቸው፥ በልብህ ጽላት ጻፋቸው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ምሳሌ 7:1
ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ጠብቅ ትእዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽግ።
3
መጽሐፈ ምሳሌ 7:5
ከአምንዝራ ሴት ትጠብቅህ ዘንድ፥ ቃሏን ካለዘበች ከሌላይቱ ሴት።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች