ምሳሌ 7:2-3
ምሳሌ 7:2-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ልጄ ሆይ፥ እግዚአብሔርን አክብረው ትጸናለህም። ከእርሱ በቀር ሌላውን አትፍራ፥ ከእርሱ በቀር የሚገድልህም የሚያድንህም የለምና። ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ፤ ቃሌንም እንደ ዐይንህ ብሌን ጠብቅ፤ በጣቶችህ እሰራቸው፤ በልብህ ጽላትም ጻፋቸው።
ያጋሩ
ምሳሌ 7 ያንብቡምሳሌ 7:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ትእዛዜን ጠብቅ፤ በሕይወት ትኖራለህ፤ ትምህርቴንም እንደ ዐይንህ ብሌን ተንከባከበው። በጣትህ ላይ እሰረው፤ በልብህ ጽላት ላይ ጻፈው።
ያጋሩ
ምሳሌ 7 ያንብቡ