1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ይህም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም፤ ሰይጣን እንኳ የብርሃን መልአክ ለመምሰል ራሱን ይለውጣል። ስለዚህ እነዚህ የሰይጣን አገልጋዮች የጽድቅ አገልጋዮችን ለመምሰል ራሳቸውን ቢለውጡ አያስደንቅም፤ በመጨረሻ የሥራቸውን ዋጋ ያገኛሉ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3
እባብ ሔዋንን በተንኰሉ እንዳሳታት ምናልባት የእናንተም ሐሳብ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ያላችሁን ቅንና ንጹሕ የሆነ ታማኝነት ትተዋላችሁ ብዬ እፈራለሁ።
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30
መመካት የሚያስፈልግ ቢሆን እኔ የምመካው ደካማነቴን በሚያሳዩ ነገሮች ነው።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች