← እቅዶች
ከ ዮሐንስ 9ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች

BibleProject | የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር
9 ቀናት
የዮሐንስ ወንጌል ስለኢየሱስ ማንነት በአንድ የቅርብ ጓደኛው የተጻፈ የአይን ምስክርነት ነው። በዚህ የ9-ቀን እቅድ ውስጥ፣ ኢየሱስ የእስራኤል አምላክ ሆኖ ሳለ ስጋን ለብሶ የሰው ልጅ የሆነበትን ታሪክ ያነባሉ። እርሱ፣ በእርሱ ለሚያምኑ ሁሉ ዘላለማዊ ህይወትን የሚሰጥ መሲህ እና የእግዚአብሔር ልጅ ነው።