1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለተወሰነ ጊዜ ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ እንዲሁም ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ አብራችሁ ሁኑ።
Qhathanisa
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4
ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፤ እንደዚሁም ደግሞ ሚስት ለባሏ። ሚስት በገዛ ሰውነቷ ላይ ሥልጣን የላትም፤ ሥልጣን ለባሏ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሰውነቱ ላይ ሥልጣን የለውም፤ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23
በዋጋ ተገዝታችኋል፤ የሰው ባርያዎች አትሁኑ።
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo