1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ እግዚአብሔር አብ አለን፤ እንዲሁም ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
Qhathanisa
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋ “ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን፤” እናውቃለን። ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው፥ ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13
ስለዚህ ምግብ ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን ላለማሰናከል ፈጽሞ ሥጋ አልበላም።
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
ዳሩ ግን ይህ መብታችሁ ለደካሞች ዕንቅፋት እንዳይሆንባቸው ተጠንቀቁ።
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo