YouVersion 標識
搜索圖示

የሐዋርያት ሥራ 26:17-18

የሐዋርያት ሥራ 26:17-18 አማ54

የኃጢአትንም ስርየት በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስትን ያገኙ ዘንድ፥ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከሰይጣንም ሥልጣን ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉ ዓይናቸውን ትከፍት ዘንድ፥ ከሕዝቡና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ።”

የሐዋርያት ሥራ 26:17-18 的視訊