YouVersion 標識
搜索圖示

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 1:20

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 1:20 አማ2000

እርሱ ግን ይህን ሲያስብ፥ እነሆ የጌታ መልአክ በሕልም ታየው፤ እንዲህም አለ “የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ! ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና እጮኛህን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ።