YouVersion 標識
搜索圖示

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 1:18-19

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 1:18-19 አማ2000

የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች። እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ።