1
ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
對照
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
2
ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢያት በልጆች ላይ የማመጣ ለሚወድዱኝ፥
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
3
ኦሪት ዘጸአት 20:12
አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:12
4
ኦሪት ዘጸአት 20:8
የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:8
5
ኦሪት ዘጸአት 20:7
የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:7
6
ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
7
ኦሪት ዘጸአት 20:17
የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:17
8
ኦሪት ዘጸአት 20:16
በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:16
9
ኦሪት ዘጸአት 20:14
አታመንዝር።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:14
10
ኦሪት ዘጸአት 20:13
አትግደል።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:13
11
ኦሪት ዘጸአት 20:15
አትስረቅ።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 20:15
首頁
聖經
計畫
視訊