YouVersion 標識
搜索圖示

ኦሪት ዘጸአት 20:9-10

ኦሪት ዘጸአት 20:9-10 አማ54

ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤

ኦሪት ዘጸአት 20:9-10 的視訊

與 ኦሪት ዘጸአት 20:9-10 相關的免費讀經計畫與靈修短文