1
ኦሪት ዘፍጥረት 50:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተ በእኔ ላይ ክፉ መከራችሁ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲመገብ ለማድረግ ለእኔ መልካም መከረ።
對照
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 50:20
2
ኦሪት ዘፍጥረት 50:19
ዮሴፍም አላቸው፥ “አትፍሩ፤ ይህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሆኖአልና።
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 50:19
3
ኦሪት ዘፍጥረት 50:21
አሁንም አትፍሩ፤ እኔ እናንተንና ቤተ ሰቦቻችሁን እመግባችኋለሁ።” አጽናናቸውም፤ በልባቸው የሚገባ ነገርም ነገራቸው።
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 50:21
4
ኦሪት ዘፍጥረት 50:17
‘ዮሴፍን እንዲህ በሉት፦ እባክህ የወንድሞችህን በደል ኀጢአታቸውንም ይቅር በል፤ እነርሱ በአንተ ክፉ አድርገውብሃልና፤’ አሁንም እባክህ የአባትህ አምላክ ባሪያዎች የበደሉህን ይቅር በል።”
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 50:17
5
ኦሪት ዘፍጥረት 50:24
ዮሴፍም ወንድሞቹን አላቸው፥ “እኔ እሞታለሁ፤ እግዚአብሔርም መጐብኘትን ይጐበኛችኋል፤ ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል። ለአባቶቻችን ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ወደ ማለላቸው ምድር ያገባችኋል።”
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 50:24
6
ኦሪት ዘፍጥረት 50:25
ዮሴፍም የእስራኤልን ልጆች፥ “እግዚአብሔር በጐበኛችሁ ጊዜ አጥንቴን ከዚህ አንሥታችሁ ከእናንተ ጋር አውጡ” ብሎ አማላቸው።
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 50:25
7
ኦሪት ዘፍጥረት 50:26
ዮሴፍም በመቶ ዐሥር ዓመት ዕድሜው ሞተ፤ በሽቱም አሹት፤ በግብፅ ምድርም በሣጥን ውስጥ አኖሩት።
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 50:26
首頁
聖經
計畫
視訊