1
ኦሪት ዘፀአት 1:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አዋላጆች ግን እግዚአብሔርን ፈሩ፤ የግብፅ ንጉሥም እንደ አዘዛቸው አላደረጉም፤ ወንዶቹን ሕፃናትንም አዳኑአቸው።
對照
探尋 ኦሪት ዘፀአት 1:17
2
ኦሪት ዘፀአት 1:12
ነገር ግን እንዳስጨነቁአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፤ እጅግም ጸኑ ፤ ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች ይጸየፉአቸው ነበር።
探尋 ኦሪት ዘፀአት 1:12
3
ኦሪት ዘፀአት 1:21
እንዲህም ሆነ፤ አዋላጆች እግዚአብሔርን ስለፈሩ ቤቶችን አደረገላቸው።
探尋 ኦሪት ዘፀአት 1:21
4
ኦሪት ዘፀአት 1:8
በግብፅ ዮሴፍን ያላወቀ ሌላ ንጉሥ ተነሣ።
探尋 ኦሪት ዘፀአት 1:8
首頁
聖經
計畫
視訊