1
የማቴዎስ ወንጌል 26:41
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።
對照
የማቴዎስ ወንጌል 26:41 探索
2
የማቴዎስ ወንጌል 26:38
ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቆዩ ከእኔም ጋር ትጉ አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 26:38 探索
3
የማቴዎስ ወንጌል 26:39
ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ፦ አባቴ፥ ቢቻልስ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ እኔ እንደምወድ አይሁን አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 26:39 探索
4
የማቴዎስ ወንጌል 26:28
ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 26:28 探索
5
የማቴዎስ ወንጌል 26:26
ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቍኦርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና፦ እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 26:26 探索
6
የማቴዎስ ወንጌል 26:27
ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤
የማቴዎስ ወንጌል 26:27 探索
7
የማቴዎስ ወንጌል 26:40
ወደ ደቀ መዛሙርቱም መጣ፤ ተኝተውም አገኛቸውና ጴጥሮስን፦ እንዲሁም ከእኔ ጋር አንዲት ሰዓት እንኳ ልትተጉ አልቻላችሁምን?
የማቴዎስ ወንጌል 26:40 探索
8
የማቴዎስ ወንጌል 26:29
ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣውም።
የማቴዎስ ወንጌል 26:29 探索
9
የማቴዎስ ወንጌል 26:75
ጴጥሮስም፦ ዶሮ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ ያለው የኢየሱስ ቃል ትዝ አለው፤ ወደ ውጭም ወጥቶ መራራ ልቅሶ አለቀሰ።
የማቴዎስ ወንጌል 26:75 探索
10
የማቴዎስ ወንጌል 26:46
ተነሡ፥ እንሂድ፤ እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 26:46 探索
11
የማቴዎስ ወንጌል 26:52
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለው፦ ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ስፍራው መልስ።
የማቴዎስ ወንጌል 26:52 探索
主頁
聖經
計劃
影片