1
የማቴዎስ ወንጌል 25:40
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ንጉሡም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል።
對照
የማቴዎስ ወንጌል 25:40 探索
2
የማቴዎስ ወንጌል 25:21
ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 25:21 探索
3
የማቴዎስ ወንጌል 25:29
ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
የማቴዎስ ወንጌል 25:29 探索
4
የማቴዎስ ወንጌል 25:13
ቀኒቱንና ስዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
የማቴዎስ ወንጌል 25:13 探索
5
የማቴዎስ ወንጌል 25:35
ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥
የማቴዎስ ወንጌል 25:35 探索
6
የማቴዎስ ወንጌል 25:23
ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ፥ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፥ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 25:23 探索
7
የማቴዎስ ወንጌል 25:36
ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።
የማቴዎስ ወንጌል 25:36 探索
主頁
聖經
計劃
影片