1
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለእያንዳንዱ እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ እንድታውቁ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።
對照
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:6 探索
2
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:2
ከማመስገን ጋር በጸሎት ውስጥ ነቅታችሁ ያለማቋረጥ ትጉ፤
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:2 探索
3
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:5
ዘመኑን እየዋጃችሁ በውጭ ባሉቱ ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ።
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:5 探索
主頁
聖經
計劃
影片