YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የማርቆስ ወንጌል 16

1

የማርቆስ ወንጌል 16:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንዲህም አላቸው፦ “ወደ መላው ዓለም ሂዱ፤ ለሰው ሁሉ ወንጌልን አስተምሩ።

對照

የማርቆስ ወንጌል 16:15 探索

2

የማርቆስ ወንጌል 16:17-18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእኔ የሚያምኑ ሁሉ እነዚህን ተአምራት ያደርጋሉ፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋም ይናገራሉ፤ እባቦችን ቢይዙ፥ ወይም የሚገድል መርዝ እንኳ ቢጠጡ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውን በበሽተኞች ላይ ሲጭኑ በሽተኞቹ ይድናሉ።”

對照

የማርቆስ ወንጌል 16:17-18 探索

3

የማርቆስ ወንጌል 16:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ የማያምን ግን ይፈረድበታል።

對照

የማርቆስ ወንጌል 16:16 探索

4

የማርቆስ ወንጌል 16:20

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ደቀ መዛሙርቱም በየስፍራው ሁሉ እየሄዱ አስተማሩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር። ተአምራትንም የማድረግ ሥልጣን በመስጠት የትምህርታቸውን እውነተኛነት ያጸና ነበር።]

對照

የማርቆስ ወንጌል 16:20 探索

5

የማርቆስ ወንጌል 16:6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አይዞአችሁ፥ አትደንግጡ፤ እናንተ የምትፈልጉት ተሰቅሎ የነበረውን የናዝሬቱን ኢየሱስን እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ተነሥቶአል፤ እዚህ የለም፤ የተቀበረበትም ቦታ ይኸውላችሁ፤ ተመልከቱ።

對照

የማርቆስ ወንጌል 16:6 探索

6

የማርቆስ ወንጌል 16:4-5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህንንም ያሉት መቃብሩ የተዘጋበት ድንጋይ እጅግ ትልቅ ስለ ነበረ ነው፤ ቀና ብለውም በተመለከቱ ጊዜ ግን ድንጋዩ ወደ ጐን ተንከባሎ አዩት። ወደ መቃብሩም በገቡ ጊዜ ነጭ ልብስ የለበሰ ጐልማሳ በስተቀኝ በኩል ተቀምጦ በማየታቸው ደነገጡ።

對照

የማርቆስ ወንጌል 16:4-5 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片