YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የማቴዎስ ወንጌል 24

1

የማቴዎስ ወንጌል 24:12-13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከክፋት ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። እስከ መጨረሻ በትዕግሥት የሚጸና ግን ይድናል።

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:12-13 探索

2

የማቴዎስ ወንጌል 24:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ለሕዝቦች ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የእግዚአብሔር መንግሥት ወንጌል በመላው ዓለም ይሰበካል፤ በዚያን ጊዜ መጨረሻው ይመጣል።

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:14 探索

3

የማቴዎስ ወንጌል 24:6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የጦርነትን ድምፅና የጦርነትን ወሬ ትሰማላችሁ፤ ይህ ሁሉ መሆን ስላለበት አትደንግጡ፤ መጨረሻው ግን ገና ነው።

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:6 探索

4

የማቴዎስ ወንጌል 24:7-8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ በጦርነት ይነሣል፤ በልዩ ልዩ ስፍራ ራብና የምድር መናወጥ ይሆናል። ይህም ሁሉ እንደ ምጥ ጣር ያለ የጭንቅ መጀመሪያ ይሆናል።

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:7-8 探索

5

የማቴዎስ ወንጌል 24:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን አያልፍም።”

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:35 探索

6

የማቴዎስ ወንጌል 24:5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ብዙዎች ‘እኔ መሲሕ ነኝ!’ እያሉ በስሜ ይመጣሉ፤ ብዙ ሰዎችንም ያሳስታሉ።

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:5 探索

7

የማቴዎስ ወንጌል 24:9-11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚያን ጊዜ ሰዎች ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፤ ይገድሉአችኋል፤ ስለ ስሜም በሕዝቦች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። በዚያን ጊዜ ብዙዎች ሃይማኖታቸውን በመካድ ይሰናከላሉ፤ አንዱ ሌላውን አሳልፎ ይሰጣል፤ ሰዎችም እርስ በርሳቸው ይጣላሉ። ብዙ ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉ፤ ብዙዎችንም ያሳስታሉ፤

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:9-11 探索

8

የማቴዎስ ወንጌል 24:4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “ማንም ሰው እንዳያሳስታችሁ ተጠንቀቁ!

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:4 探索

9

የማቴዎስ ወንጌል 24:44

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንዲሁም የሰው ልጅ በማታስቡት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ።”

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:44 探索

10

የማቴዎስ ወንጌል 24:42

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንግዲህ ጌታችሁ በየትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ።

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:42 探索

11

የማቴዎስ ወንጌል 24:36

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአብ በቀር የሰማይ መላእክት ቢሆኑ፥ ወልድም ቢሆን፥ ማንም የሚያውቅ የለም።

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:36 探索

12

የማቴዎስ ወንጌል 24:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሐሰተኞች መሲሖችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉ፤ እነርሱ ቢቻላቸውስ የእግዚአብሔርን ምርጦች እንኳ ለማሳሳት ታላላቅ ተአምራትንና ድንቅ ነገሮችን ያሳያሉ።

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:24 探索

13

የማቴዎስ ወንጌል 24:37-39

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በኖኅ ዘመን እንደ ነበረው ዐይነት፥ የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜም እንዲሁ ይሆናል። በዚያን ዘመን፥ ከጥፋት ውሃ በፊት ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ ሰዎች ሲበሉና ሲጠጡ፥ ሲያጋቡና ሲያጋቡ ነበር። የጥፋት ውሃ መጥቶ ሁሉንም ጠራርጎ እስከ ወሰዳቸው ድረስ አላወቁም ነበር፤ የሰው ልጅ አመጣጥም ልክ እንዲሁ ይሆናል።

對照

የማቴዎስ ወንጌል 24:37-39 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片