YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 1

1

የዮሐንስ ወንጌል 1:12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይሁን እንጂ ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆንን መብት ሰጣቸው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 1:12 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 1:1

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቃል በመጀመሪያ ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ይህም ቃል እግዚአብሔር ነበረ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 1:1 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 1:5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ብርሃን በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም ብርሃንን አያሸንፈውም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 1:5 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 1:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በመካከላችን ኖረ፤ የአባቱ አንድያ ልጅ በአባቱ ዘንድ እንዳለው ያለውን ክብሩን አይተናል።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 1:14 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጠረ፤ ከተፈጠረው ሁሉ፥ አንድም ነገር ያለ እርሱ የተፈጠረ የለም። በእርሱ ሕይወት ነበረ፤ ይህም ሕይወት የሰዎች ብርሃን ነበረ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 1:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በማግስቱ ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ “እነሆ፥ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ይህ ነው!

對照

የዮሐንስ ወንጌል 1:29 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 1:10-11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱም በዓለም ነበረ፤ ዓለምም የተፈጠረው በእርሱ ነው፤ ዓለም ግን አላወቀውም። ወደ ወገኖቹ መጣ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 1:10-11 探索

8

የዮሐንስ ወንጌል 1:9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም እየመጣ ነበር።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 1:9 探索

9

የዮሐንስ ወንጌል 1:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕግ በሙሴ በኩል ተሰጠ፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል መጣ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 1:17 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片