计划信息
5天中的第2天
በዚህ ምንባብ ውስጥ ራስህን እንደ ገፀ ባህሪ አስብ። ማን ትሆናለህ? ለምን እንደሆነ አስረዳ።
ያ ሰው ከሆንክ ምን ይሰማህ ነበር እና ስለ ኢየሱስ ምን ታስባለህ?
约翰福音 3:1-21
ደግሞም ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።
More
主页
圣经
计划
视频