BibleProject | የዘወረደ ምልከታዎች预览

BibleProject | የዘወረደ ምልከታዎች

28天中的第8天

በዘወረደ ቀጣይ ጥናታችን የሰላምን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ፍቺ እንዲሁም ወደ ኢየሱስ እንዴት እንደሚያመራ እናስሳለን። ይህ ቪዲዮ ዛሬ የሚያበረታታዎ እንዴት ነው? በማህበራዊ የትስስር ገጾች #BibleProjectAdventReflections የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም ሃሳብዎን ያካፍሉን። ከእርስዎ ልንሰማ እንወዳለን።

读经计划介绍

BibleProject | የዘወረደ ምልከታዎች

ባይብል ፕሮጀክት የዘወረደ ተከታታይ ትምህርቶችን ያዘጋጀው ግለሰቦች፣ ቡድኖች እንዲሁም ቤተሰቦች ዘወረደን፣ ማለትም የኢየሱስን ወደ ምድር መምጣት እንዲያከብሩ ለማነሳሳት ነው። ተስፋ፣ ሰላም፣ ሀሴት እና ፍቅር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉማቸው ምን እንደሚመስል ተሳታፊዎች እንዲያጤኑ ለማገዝ እንዲጠቅም፣ ይህ የአራት ሳምንት የጥናት እቅድ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን፣ አጫጭር ማጠቃለያዎችን እና ሃሳብ ጫሪ ጥያቄዎችን አካቷል። እነዚህ አራት መንፈሳዊ እሴቶች እንዴት በኢየሱስ በኩል ወደ አለም እንደመጡ ለመረዳት፣ ይህን የጥናት እቅድ ይምረጡ።

More