6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብት预览

ልብ እና ብልፅግና
ሉቃስ 12:32-34
- ገንዘብ እና ሃብት እንዴት ነው ከመንግስቱ ጋር የሚዛመዱት?
- እውነተኛው የእኔ ማንነት የሚገለጠው የቱ ጋር ነው?
- የሃብቴ መገኛ ስለልቤ የሚናገረው ምንድን ነው?
- ኢየሱስ ሃብትን በሰማይ ስለማከማቸት እና በምድር ላይ ስለማከማቸት ስለተናገረው ነገር የእኔ ምላሽ/አስተያየት ምንድን ነው?
- ይህ በህይወቴ ሴተረጎም ምን ይመስላል?