40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር预览

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

40天中的第30天

ገንዘብ ልዩነት ያመጣል

ሉቃስ 19:45 - 21:4

  1. የኢየሱስ ተግባራት እንዴት ነው እራሴን እንድፈትሽ የሚያደርገኝ?  
  2. ገንዘብ ከእግዚአብሔር ጋር በንፅህና እንዳልኖር የሚያደርገኝ እንዴት ነው? 
  3. ገንዘብ በመስጠትና በማግኘት ውስጥ ቅድሚያ የምሰጠው ነገር ምንድን ነው?

 

读经计划介绍

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?

More