YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16 的热门经文

1

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:15

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እንዲህም አላቸው “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:15

2

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:17-18

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፤የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ፤ እነርሱም ይድናሉ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:17-18

3

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:16

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ያመነ የተጠመቀም ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:16

4

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:20

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፤ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:20

5

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:6

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እርሱ ግን “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፤ በዚህ የለም፤ እነሆ፥ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:6

6

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:4-5

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ። ወደ መቃብሩም ገብተው ነጭ ልብስ የተጐናጸፈ ጐልማሳ በቀኝ በኩል ተቀምጦ አዩና ደነገጡ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 16:4-5

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频