YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15 的热门经文

1

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:34

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ “ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም “አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውኸኝ?” ማለት ነው።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:34

2

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:39

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ “ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ፤” አለ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:39

3

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:38

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:38

4

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:37

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱንም ሰጠ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:37

5

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:33

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ስድስት ሰዓትም በሆነ ጊዜ፥ እስከ ዘጠኝ ሰዓት በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:33

6

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:15

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጲላጦስም የሕዝቡን ፈቃድ ሊያደርግ ወዶ በርባንን ፈታላቸው፤ ኢየሱስንም ገርፎ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 15:15

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频