YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5 的热门经文

1

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:15-16

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል፤በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:15-16

2

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:14

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“ንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:14

3

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:8

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፤እግዚአብሔርን ያዩታልና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:8

4

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:6

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፤ይጠግባሉና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:6

5

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:44-45

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔ ግን እላችኋለሁ፤ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፤ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፤ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፤ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:44-45

6

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:3

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“ንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፤መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:3

7

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:9

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፤የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:9

8

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:4

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤መፅናናትን ያገኛሉና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:4

9

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:10

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፤መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:10

10

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:7

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፤ይማራሉና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:7

11

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:11-12

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“ቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ። ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፤ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።”

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:11-12

12

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:5

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የዋሆች ብፁዓን ናቸው፤ምድርን ይወርሳሉና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:5

13

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:13

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እናንተ “ድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:13

14

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:48

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:48

15

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:37

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ነገር ግን ቃላችሁ አዎን አዎን ወይም አይደለም አይደለም ይሁን፤ ከነዚህም የወጣ ከክፉው ነው።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:37

16

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:38-39

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“ ‘ዐይን ስለ ዐይን ጥርስም ስለ ጥርስ’ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ክፉውን አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ ሁለተኛውን ደግሞ አዙርለት፤

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:38-39

17

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:29-30

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ቀኝ ዐይንህም ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻልሃልና። ቀኝ እጅህም ብታሰናክልህ ቆርጠህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻላልና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:29-30

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频