YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4 的热门经文

1

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:4

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እርሱም መልሶ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፎአል” አለው።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:4

2

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:10

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ያን ጊዜ ኢየሱስ “ሂድ፤ አንተ ሰይጣን ‘ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ’ ተብሎ ተጽፎአልና” አለው።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:10

3

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:7

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ኢየሱስም “ ‘ጌታን አምላክህን አትፈታተነው’ ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል” አለው።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:7

4

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:1-2

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:1-2

5

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:19-20

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እርሱም “በኋላዬ ኑ፤ ሰዎችንም አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ” አላቸው። ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:19-20

6

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:17

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ከዚያ ዘመን ጀምሮኢየሱስ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ” እያለ ይሰብክ ጀመር።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 4:17

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频