YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24 的热门经文

1

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:12-13

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ከዐመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:12-13

2

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:14

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፤ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:14

3

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:6

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:6

4

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:7-8

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፤ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:7-8

5

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:35

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን አያልፍም።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:35

6

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:5

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ብዙዎች ‘እኔ ክርስቶስ ነኝ፤’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:5

7

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:9-11

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፤ ይገድሉአችሁማል፤ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ፤ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ፤ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ፤ ብዙዎችንም ያስታሉ፤

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:9-11

8

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:4

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:4

9

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:44

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:44

10

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:42

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:42

11

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:36

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:36

12

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:24

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፤ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:24

13

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:37-39

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። በዚያች ወራት ከጥፋት ውሃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ የጥፋት ውሃም መጥቶ ሁሉን እስከ ወሰደ ድረስ እንዳላወቁ፥ የሰው ልጅ መምጣት ደግሞ እንዲሁ ይሆናል።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 24:37-39

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频