YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22 的热门经文

1

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:37-39

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ኢየሱስም እንዲህ አለው “ ‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።’ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም ‘ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፤’ የምትለው ናት።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:37-39

2

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:40

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል።”

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:40

3

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:14

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።”

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:14

4

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:30

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:30

5

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:19-21

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የግብሩን ብር አሳዩኝ፤” አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት?” አላቸው። “የቄሳር ነው፤” አሉት። በዚያን ጊዜ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ፤” አላቸው።

对照

探索 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:19-21

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频