የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:37-39

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:37-39 አማ2000

ኢየሱስም እንዲህ አለው “ ‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።’ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም ‘ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፤’ የምትለው ናት።

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:37-39 的视频

与የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:37-39相关的免费读经计划和灵修短文