YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ወደ ሮሜ ሰዎች 3 的热门经文

1

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:23-24

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ሁሉም ኃጢአትን ሠርተዋልና፤ የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲሁ በጸጋው ይጸድቃሉ።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 3:23-24

2

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ ለሚያምኑ ሁሉ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ባለን እምነት የሚገኝ ነው፤ ልዩነት የለምና፤

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22

3

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:25-26

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ ያቀረበው ነው፤ ይህም በእግዚአብሔር ትዕግስት በፊት የተደረገውን ኃጢአት በመተው ጽድቁን እንዲያሳይ ነው፤ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን እንዲያሳይ ነው።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 3:25-26

4

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:20

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ምክንያቱም በሕግ ሥራ ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት አይጸድቅም፤ በሕግ አማካኝነት ኃጢአት ይታወቃልና።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 3:20

5

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:10-12

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ “ጻድቅ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም፤ የሚያስተውል የለም፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ የለም፤ ሁሉም ከመንገድ ወጥተዋል፤ በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ መልካም የሚሠራ አንድም የለም፤ አንድ ስንኳ የለም።”

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 3:10-12

6

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:28

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ሰው ሕግ ከሚያዘው ሥራ ውጭ በእምነት እንደሚጸድቅ እናምናለንና።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 3:28

7

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:4

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

በጭራሽ! “በቃልህ እውነተኛ እንድትሆን፥ ለፍርድ በቀረብክም ጊዜ አሸናፊ እንድትሆን፤” ተብሎ እንደ ተጻፈ፤ ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ቢሆንም፥ እግዚአብሔር ግን እውነተኛ ይሁን።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 3:4

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频