ወደ ሮሜ ሰዎች 3:10-12

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:10-12 መቅካእኤ

እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ “ጻድቅ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም፤ የሚያስተውል የለም፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ የለም፤ ሁሉም ከመንገድ ወጥተዋል፤ በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ መልካም የሚሠራ አንድም የለም፤ አንድ ስንኳ የለም።”

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:10-12 的视频