YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4 的热门经文

1

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20

2

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ስለዚህም፥ በጨለማ የተሰወረውን ወደ ብርሃን የሚያወጣ ደግሞም የልብን ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ፥ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም እያንዳንዱ ምስጋናው ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆናል።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5

3

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ከዚህም በላይ፥ በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ያሻል።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2

4

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እንግዲህ ሰው እኛን እንደ ክርስቶስ አገልጋዮችና እንደ እግዚአብሔር ምሥጢራት መጋቢዎች ይቁጠረን።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频