YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3 的热门经文

1

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደሚኖርባችሁ አታውቁምን?

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16

2

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልም፤ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11

3

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እንግዲህ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ የሚተክል ሆነ ወይም የሚያጠጣ ቢሆን ምንም አይደለም።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7

4

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ ነንና፤ የእግዚአብሔር እርሻ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9

5

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል፤ በእሳት ስለሚገለጥ፥ ያ ቀን በገሃድ ያሳያልና፤ የእያንዳንዱም ሥራ ምን መሆኑን እሳቱ ራሱ ይፈትነዋል።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13

6

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

የሚተክልና የሚያጠጣ አንድ ናቸው፤ እያንዳንዱም እንደ ራሱ ድካም መጠን የራሱን ክፍያ ይቀበላል።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8

7

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ማንም ራሱን አያታልል፤ ከእናንተ ማንም በዚህ ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው፥ ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频