YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14 的热门经文

1

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ፥ የሁከት አምላክ አይደለም። በቅዱሳን አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲሁ ነው።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33

2

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ፍቅርን ተከታተሉ፤ መንፈሳዊ ስጦታዎችን፥ በተለይም ትንቢት የመናገርን ስጦታ በብርቱ ፈልጉ።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1

3

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽ፥ ለማበረታታትና ለማጽናናት ለሰው ይናገራል።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3

4

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ቤተ ክርስቲያንን ያንጻል።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4

5

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እናንተም እንደዚሁ ናችሁ፤ መንፈሳዊ ስጦታዎችን ለማግኘት የምትሹ በመሆናችሁ፥ ቤተ ክርስቲያን የምትታነጽበትን ስጦታዎች ለማግኘት ይበልጥ ፈልጉ።

对照

探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频