YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማርቆስ ወንጌል 5 的热门经文

1

የማርቆስ ወንጌል 5:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱም “ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሺ፤” አላት።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 5:34

2

የማርቆስ ወንጌል 5:25-26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም እየመታት የምትሠቃይ አንዲት ሴት ነበረች። ከሐኪም ወደ ሐኪም በመሄድ ብዙ ተሠቃይታና ገንዘብዋንም ሁሉ ጨርሳ ነበር። ነገር ግን እየባሰባት ሄደ እንጂ ምንም አልተሻላትም።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 5:25-26

3

የማርቆስ ወንጌል 5:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የሚፈሰው ደምዋም ወዲያውኑ ቆመ፤ ከሕመምዋም እንደ ዳነች በሰውነትዋ ተሰማት።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 5:29

4

የማርቆስ ወንጌል 5:41

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የልጅትዋንም እጅ ይዞ፥ “ጣሊታ ቁሚ!” አላት፤ ትርጒሙም “አንቺ ልጅ ተነሺ እልሻለሁ፤” ማለት ነው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 5:41

5

የማርቆስ ወንጌል 5:35-36

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ገና ይህን በመናገር ላይ ሳለ ከምኲራብ አለቃው ቤት የመጡ ሰዎች የምኲራብ አለቃውን፦ “ልጅህ ሞታለች፤ እንግዲህ ስለምን መምህሩን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን ይህን ሰምቶ የምኲራቡን አለቃ፦ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ!” አለው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 5:35-36

6

የማርቆስ ወንጌል 5:8-9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህንንም ያለበት ምክንያት፥ “አንተ ርኩስ መንፈስ ከዚህ ሰው ውጣ!” ብሎ አዞት ስለ ነበር ነው። ኢየሱስም “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም “ብዙዎች ስለ ሆንን ስሜ ሌጌዎን ነው፤” ሲል መለሰለት።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 5:8-9

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频