YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማርቆስ ወንጌል 1 的热门经文

1

የማርቆስ ወንጌል 1:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሊነጋ ሲል፥ ኢየሱስ በማለዳ ተነሥቶ ወጣና ለመጸለይ ወደ አንድ ገለልተኛ ቦታ ሄደ፤

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 1:35

2

የማርቆስ ወንጌል 1:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሲያስተምርም፦ “ዘመኑ ተፈጽሞአል፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ! በወንጌልም እመኑ!” ይል ነበር።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 1:15

3

የማርቆስ ወንጌል 1:10-11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዮሐንስም ወዲያውኑ ኢየሱስ ከውሃው እንደ ወጣ ሰማይ ሲከፈትና መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ሆኖ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ። በዚያን ጊዜ፥ “በአንተ ደስ የሚለኝ፥ የምወድህ ልጄ ነህ” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 1:10-11

4

የማርቆስ ወንጌል 1:8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 1:8

5

የማርቆስ ወንጌል 1:17-18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም፦ “ኑ ተከተሉኝ፤ ዓሣን እንደምታጠምዱ ሁሉ ሰዎችንም እንድትሰበስቡልኝ አደርጋችኋለሁ፤” አላቸው። እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 1:17-18

6

የማርቆስ ወንጌል 1:22

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ፥ የሕግ መምህራን እንደሚያስተምሩት ዐይነት ሳይሆን እንደ ባለሥልጣን ያስተምራቸው ስለ ነበረ የሰሙት ሁሉ በትምህርቱ ተደነቁ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 1:22

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频